Main » 2014 » January » 2 » ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የፈረንጆቹን አዲስ አመት 2014 በድል ጀመሩ፡፡
8:23 PM
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የፈረንጆቹን አዲስ አመት 2014 በድል ጀመሩ፡፡
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የፈረንጆቹን አዲስ አመት 2014 በድል ጀመሩ፡፡

6ሺህ ተሳታፊዎች በተሳተፉበት በሮም በተደረገ የጎዳና ላይ የ10ሺህ ውድድር ጥሩነሽ ዲባባ አሸናፊ ሆነች፡፡ ጥሩነሽ ውድድሩን በለንደን ለምታደርገው የማራቶን ውድድር መዘጋጃ እንደምታደርገው ተናግራለች በብራዚሉ ኦሎምፒክም በማራቶን እንደምትሳተፍ አስታውቃለች፡፡

Views: 447 | Added by: Temesgen_w | Rating: 0.0/0
Total comments: 0
Name *:
Email *:
Code *: