Main » 2014 January 16 » የኢትዮጲያ ሬዲዮና
12:25 PM የኢትዮጲያ ሬዲዮና | |
የኢትዮጲያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዋና ሀላፊ ዘራይ አስገዶም ከሀላፊነታቸው ተነስተው በምትካቸው ብርሀን ኪዳነማርያም ቦታውን እንደሚረከቡ ተሰማ። በነገራችን ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምክር ቤቱን 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔ መርምሮ ያጸድቃል። እንዲሁም የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ስራ አመራር ቦርድ የ2006 ግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያዳምጣል። | |
|
Total comments: 0 | |