Main » 2014 » January » 2 » ቢቢሲ በዛሬው ዕለት ያስተላለፈው ዘገባ ኢትዮጵያ አዲስ የስራ ፈጣሪ ትውልድ ለመፍጠር ደፋ ቀና እያለች ነው ይላል፡፡
3:40 PM
ቢቢሲ በዛሬው ዕለት ያስተላለፈው ዘገባ ኢትዮጵያ አዲስ የስራ ፈጣሪ ትውልድ ለመፍጠር ደፋ ቀና እያለች ነው ይላል፡፡
ቢቢሲ በዛሬው ዕለት ያስተላለፈው ዘገባ ኢትዮጵያ አዲስ የስራ ፈጣሪ ትውልድ ለመፍጠር ደፋ ቀና እያለች ነው ይላል፡፡
ለዚህ ምሳሌ አድርጎ ያቀረባት በአዲስ አበባ ለ33 ዓመታት በተለያዩ መስሪያ ቤቶች በጸሀፊነት ታገለገል የነበረችው ዳመነች ዘውዱን ሲሆን በመንግስት የሚሰጠውን የስራ ፈጠራ ስልጠና ከወሰደች በኋላ የግሏን ጥሪትና ከሌሎችም ባሰባሰበችው 100 000 ብር የእንጀራ ጋግሮ የመሸጥ ቢዝነስ መጀመሯን ይገልጻል፡፡ "የራሴን ቢዝነስ መጀመር አስቤው የማላውቀው ነበር…” የምትለው ዳመነች ሁለት ወር በሚሆነው ለጋ ቢዝነሷ ደስተኛ ነች ይላል፡፡


Views: 633 | Added by: Temesgen_w | Rating: 0.0/0
Total comments: 0
Name *:
Email *:
Code *: