Main » Entries archive
Specifically, it is found in Wolaita Zone, Sodo (6°49'N latitude and 37°45'E longitude) in the hub of Southern Regional
Views: 1206 | Added by: Temesgen_w | Date: 2014-03-10 | Comments (0)

Romantic “For it was not into my ear you whispered, but into my heart. It was not my lips you kissed, but my soul.” -- Judy Garland “Kisses are a better fate than wisdom.” -- e. e. cummings "I love you because the entire universe conspired to help me find you." -- Paulo Coelho “When love is not madness, it is not love.” -- Pedro Calderon de la Barca “Love is a canvas furnished by Nature and embroidered by imagination.” -- Voltaire “If a hug represented how much I loved you, I would hold you in my arms forever.” -- Mandy Hampton “One day you will ask me which is more important? My life or yours? I will say mine and you will walk away not knowing that you are my life.” -- Khalil Gibran “Love is not finding someone to live with; it’s finding someone you can’t live without.” -- Rafael Ortiz “Love looks not with the eyes, but with the mind, and therefore is winged Cupid painted blind.” -- William Shakespeare Funny "All you need is love. But a little chocolate now and then does ... Read more »
Views: 511 | Added by: Temesgen_w | Date: 2014-02-14 | Comments (0)

የኢትዮጲያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዋና ሀላፊ ዘራይ አስገዶም ከሀላፊነታቸው ተነስተው በምትካቸው ብርሀን ኪዳነማርያም ቦታውን እንደሚረከቡ ተሰማ።

በነገራችን ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምክር ቤቱን 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔ መርምሮ ያጸድቃል። እንዲሁም የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ስራ አመራር ቦርድ የ2006 ግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያዳምጣል።
Views: 458 | Added by: Temesgen_w | Date: 2014-01-16 | Comments (0)

ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የፈረንጆቹን አዲስ አመት 2014 በድል ጀመሩ፡፡

6ሺህ ተሳታፊዎች በተሳተፉበት በሮም በተደረገ የጎዳና ላይ የ10ሺህ ውድድር ጥሩነሽ ዲባባ አሸናፊ ሆነች፡፡ ጥሩነሽ ውድድሩን በለንደን ለምታደርገው የማራቶን ውድድር መዘጋጃ እንደምታደርገው ተናግራለች በብራዚሉ ኦሎምፒክም በማራቶን እንደምትሳተፍ አስታውቃለች፡፡

Views: 439 | Added by: Temesgen_w | Date: 2014-01-02 | Comments (0)

ሰበር ዜና፡ ፌዴሬሽን ምክር ቤት በአቶ መላኩ ፈንታ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ

- አቶ መላኩ የሞገቱበት የአዋጅ አንቀጽ እንዲስተካከል ተወሰነ

በሙስና ወንጀል የተከሰሱት አቶ መላኩ ፈንታን ክስ መመልከት ያለበትን ፍርድ ቤት በሚመለከት ዛሬ የተወያየው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ክሱ መታየት ያለበት በጠቅላይ ፍርድ ቤት መሆኑን ለማሳየት ተከሳሹ የጠቀሱት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች

Views: 505 | Added by: Temesgen_w | Date: 2014-01-02 | Comments (0)

ቢቢሲ በዛሬው ዕለት ያስተላለፈው ዘገባ ኢትዮጵያ አዲስ የስራ ፈጣሪ ትውልድ ለመፍጠር ደፋ ቀና እያለች ነው ይላል፡፡
ለዚህ ምሳሌ አድርጎ ያቀረባት በአዲስ አበባ ለ33 ዓመታት በተለያዩ መስሪያ ቤቶች በጸሀፊነት ታገለገል የነበረችው ዳመነች ዘውዱን ሲሆን በመንግስት የሚሰጠውን የስራ ፈጠራ ስልጠና ከወሰደች በኋላ የግሏን ጥሪትና ከሌሎችም ባሰባሰበችው 100 000 ብር የእንጀራ ጋግሮ የመሸጥ ቢዝነስ መጀመሯን ይገልጻል፡፡ "የራሴን ቢዝነስ መጀመር አስቤው የማላውቀው ነበር…” የምትለው ዳመነች ሁለት ወር በሚሆነው ለጋ ቢዝነሷ ደስተኛ ነች ይላል፡፡


Views: 620 | Added by: Temesgen_w | Date: 2014-01-02 | Comments (0)

  ወላይታ ሶዶ ከተማ የምትገኘዉ በደቡባዊ ኢትዮጵያ ክፍል፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት፣  በወላይታ ዞን፣ ከአዲስ አበባ በሻሸመኔ በኩል በ390 ... Read more »

Attachments: Image 1
Views: 1929 | Added by: Temesgen_w | Date: 2014-01-02 | Comments (0)